የፋይናንስ ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀምንና የ2016 ዕቅድ ገመገመ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ  የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርትና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ከተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ጋር ገመገመ፡፡  የተቋሙ አፈፃፀም ሪፖርት በዕቅድና በጀት ዝግጅት ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  አቶ ሽመልስ ደምሴ በበጀት ዓመቱ ታቅደው የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት ግቦችና አፈፃፀም የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ  ቀርቧል፡፡ በቀረበው ዕቅድና አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከበጀት አስተዳደር፣ ከገቢ፣ ከመንግስት ፕሮጀክቶች፣ …

የፋይናንስ ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀምንና የ2016 ዕቅድ ገመገመ፡፡ Read More »

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማዋን የ2016 ዓ.ም በጀት 140.29 ቢሊየን ብር እንዲሆን አፀደቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማዋን የ2016 ዓ.ም በጀት 140.29 ቢሊየን ብር እንዲሆን አፀደቀ።———የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 ዓ/ም በጀት እቅድ መርምሮ ያፀደቀ ሲሆን በበጀት አመቱ:- => ለመደበኛ በጀት ወጪዎች ብር 23,498,446,197.00 => ለካፒታል ወጪዎች 69,336,835,072.00 => ለመጠባበቂያ በጀት 5,300,000,000.00 —ለክፍለ ከተሞች:-=> መደበኛ በጀት ወጪዎች ብር 33,498,495,001.00=> ለካፒታል ወጪዎች 8,657,773,794.00 የመደበ ሲሆን፣በጥቅሉ …

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማዋን የ2016 ዓ.ም በጀት 140.29 ቢሊየን ብር እንዲሆን አፀደቀ። Read More »

ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ከሰራተኛዉ ጋር ገመገመ፡፡/The office reviewed the 2015 fiscal year performance report with the staff.

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ረዳት አቶ ፍቀዱ ኃይለጊዮርጊስ እንደገለፁት  የዕቅድ አፈፃፀሙ  ስንገመግም  እኛ የሰራነዉ ስራ ምን ዉጤት አመጣ ምንስ ክፍተቶች አሉብን ብለን  ለቀጣይ 2016 ለማረም በደንብ  ያመጣነዉን ዉጤት የበለጠ በማጠናከር የምንዘጋጅበት መሆኑን ጠቁመው ክፍተቶቻችንን አይተን በቀጣይ ዓመት እንዳይደገም የምናደርግበት ስለሆነ ሁላችንም ተገቢዉን ግምገማ ማድረግ አለብን ብለዋል። የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገቢን ከማበልጸግና ፍትሃዊ የሃብት …

ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ከሰራተኛዉ ጋር ገመገመ፡፡/The office reviewed the 2015 fiscal year performance report with the staff. Read More »

ቢሮው የ2016 ረቂቅ በጀት  የከተማዋን  የኢኮኖሚ  ዕድገት ለማስቀጠል እና የነዋሪዎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የ2016 ረቂቅ በጀትን  ከምክር ቤት የመንግስት በጀት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር ውይይት አካሄደ።  በረቂቅ በጀቱ፣ የበጀት ድልድል ድርሻ በመቶኛ ለካፒታል 57 ፐርሰንት 43 ፐርሰንት ሆኖ ቀርቧል።  የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን እንደገለፁት ረቂቅ በጀቱ የነዋሪዎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል። ከተያዘው ረቂቅ በጀት …

ቢሮው የ2016 ረቂቅ በጀት  የከተማዋን  የኢኮኖሚ  ዕድገት ለማስቀጠል እና የነዋሪዎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ Read More »

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ  ልማት ቢሮና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የ2016 በጀት ሰሚ ተደረገ፡፡

በጀት ሲዘጋጅ የበጀት ሥርዓቱን ጠብቆ በማዘጋጀት ገቢን ማሳደግና ወጪን መቀነስ ላይ መሰራት አንዳለበት የበጀት ሰሚ ፕሮግራሙን የመሩት የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልቃድር ሬዲዋን ገልፀዋል፡፡በውይይቱ መስሪያ ቤቶች የበጀት ዕቅዳቸውን ሲያቀርቡ የከተማ አስተዳደሩ ገቢ ታሳቢ ያደረገ መሆን እንዳለበት ተናግረው በጀት መደልደል ያለበት ባለበጀት መስሪያ ቤቶች በተሰጣቸው ጣሪያ ልክ አላስፈላጊ ወጪዎችን በመቀነስ ተግባራትን በቅደም ተከተል ማከናወን እንዳለባቸው አሳስዋል፡፡ …

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ  ልማት ቢሮና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ የ2016 በጀት ሰሚ ተደረገ፡፡ Read More »

መሰረታዊና ፍትሃዊ አገልግሎት ለሁሉ አቀፍ ፕሮግራም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ።/It was stated that basic and fair service is important for the universal program.

ዜጎች ከመንግስት ጋር በመሆን የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን እና ተደራሽነትን ማሳደግ ይገባቸዋል ተባለ።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የቻናል አንድ ማስተባበሪያ ለክፍለ  ከተሞች ፋይናንስ ፅ/ቤት ሃላፊዎች፣ የመንግስት ወጪና በጀት ቁጥጥር አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ የህዝብ አቤቱታ እና ቅሬታ ሰሚ ባለሙያዎች፣ ለትምህርትና ጤና ቢሮ፣ ለዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣንና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ለተዉጣጡ ሃላፊ እና ተወካዮች በማህበራዊ ተጠያቂነት ፅንሰ …

መሰረታዊና ፍትሃዊ አገልግሎት ለሁሉ አቀፍ ፕሮግራም አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ።/It was stated that basic and fair service is important for the universal program. Read More »

በአዲስ አበባ የቤት ግብር /House property tax in Addis Ababa

በአዲስ አበባ የቤት ግብር ከሚከፍሉ 183 ሺህ ገደማ መኖሪያ ቤቶች የሚገኘው ዓመታዊ ገቢ፤ 47.7 ሚሊዮን ብር መሆኑን ከከተማይቱ ፋይናንስ ቢሮ የተገኘ መረጃ ያመለክታል። ግብር ከሚከፈልባቸው ከእነዚህ ቤቶች ውስጥ 12 በመቶው የሚከፍሉት “ከ10 ብር በታች” መሆኑን የሚገልጹት በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ የንብረት ታክስ ጊዜያዊ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስተባባሪ አቶ አስማማው ሙሉጌታ፤ 46 በመቶው ደግሞ “ከመቶ …

በአዲስ አበባ የቤት ግብር /House property tax in Addis Ababa Read More »

Scroll to Top