Customers

Capacity Building

0
መደበኛ በጀት
0
ለካፒታል ወጪዎች
0
ለመጠባበቂያ በጀት
ስለእኛ

የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ ዋና ድምጽ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ በከተማው ያሉ ስር ሰዶ የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 74/2003 በሰጠው ሥልጣን መሰረት በከተማዋ የተለያዩ ዘመናዊ ቀልጣፋና ውጤታማ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓቶችን በመዘርጋት የከተማ አስተዳደሩ ሀብት በአግባቡ ለልማት እንዲውል በማድረግ። ፈጣንና ተከታታይ ልማትን ለማረጋገጥ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።

What We are Offering

Our Services
Our Skills

We Are Leading Our City Finance To Success.

 problem-solving, communication, finance ethics, and an aptitude for numbers to make our successful career in finance.

Financial Services
Digital Strategy
Budget Dispersment

How It Work

Work Process

01

Financial Planning and Budgeting

responsible for developing the capital city's financial plans and budgets. This involves analyzing revenue sources, estimating expenditures, and setting financial priorities aligned with the city's goals and needs

04

Financial Analysis and Advice

Finance bureau provides financial analysis and advice to city officials, departments, and other

02

Expenditure Management

Finance bureau oversees the allocation and management of the capital city's funds. They analyze departmental budget proposals, monitor spending ensure that expenditures.

05

Financial Systems and Controls

Finance bureau establishes and maintains financial systems, processes, and controls to safeguard the capital city's financial assets

03

Financial Reporting and Auditing

Finance bureau prepares financial reports, including balance sheets, income statements, and cash flow statements.

We Make Difference

We can give best facilities for Our city Finance

Check Out Our Recent Activities

አረንጓዴ አሻራን በማልማት ጤናማ አካባቢን መፍጠር እንደሚገባ ተገለፀ

ፋይናንስ ቢሮ የ2ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን የመጀመሪያውን ዙር 15 ሺህ ችግኞችን በመትከል አከናወነ።

ነገን ዛሬ እንትከል!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን 100 የትምህርት ቤቶች እና የጤና ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ተደራሽነትንና ጥራትን ለማረጋገትጥ በ2015 በጀት ዓመት የጀመራቸውን 72 የትምህርት ፕሮጀክቶችን አጠናቅቆ ለ2016 የትምህርት ዘመን ዝግጁ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቶቹ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማረውን የተማሪ ቁጥር በስታንዳርዱ መሠረት እንዲሆን በማድረግ፣ትምህርት ቤቶቹ ለተማሪዎች ስብዕና ግንባታ ፣ ተግባር ተኮር ትምህርት በመስጠት ዕውቀት ለማስጨበጥ በሚያስችሉ ሕንጻዎችና ቁሳቁሶች እንዲደራጁ በመደረጋቸው ለትምህርት ጥራት መረጋጋጥ የላቀ አስተዋጽዖ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም የጤና አገልግሎት ሽፋኑን ለማሳደግ የተገነቡ 28 የጤና ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው በመመረቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፕሮጀክቶቹ የጤና ማዕከላቱ የሚሰጡትን አገልግሎት ከማስፋትና ከማሳለጥ ባሻገር የተቀለጣጠፈ ዘመናዊ አገልግሎት መስጠት የሚያስችላቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡

አ/አ/ከ ምክር ቤት የከተማዋን የ2016 ዓ.ም በጀት 140.29 ቢሊየን ብር እንዲሆን አፀደቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 ዓ/ም በጀት እቅድ መርምሮ ያፀደቀ ሲሆን በበጀት አመቱ:- => ለመደበኛ በጀት ወጪዎች ብር 23,498,446,197.00 => ለካፒታል ወጪዎች 69,336,835,072.00 => ለመጠባበቂያ በጀት 5,300,000,000.00

አ/አ/ከ ምክር ቤት የከተማዋን የ2016 ዓ.ም በጀት 140.29 ቢሊየን ብር እንዲሆን አፀደቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን 100 የትምህርት ቤቶች እና የጤና ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ተደራሽነትንና ጥራትን ለማረጋገትጥ በ2015 በጀት ዓመት የጀመራቸውን 72 የትምህርት ፕሮጀክቶችን አጠናቅቆ ለ2016 የትምህርት ዘመን ዝግጁ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቶቹ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማረውን የተማሪ ቁጥር በስታንዳርዱ መሠረት እንዲሆን በማድረግ፣ትምህርት ቤቶቹ ለተማሪዎች ስብዕና ግንባታ ፣ ተግባር ተኮር ትምህርት በመስጠት ዕውቀት ለማስጨበጥ በሚያስችሉ ሕንጻዎችና ቁሳቁሶች እንዲደራጁ በመደረጋቸው ለትምህርት ጥራት መረጋጋጥ የላቀ አስተዋጽዖ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም የጤና አገልግሎት ሽፋኑን ለማሳደግ የተገነቡ 28 የጤና ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው በመመረቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ ፕሮጀክቶቹ የጤና ማዕከላቱ የሚሰጡትን አገልግሎት ከማስፋትና ከማሳለጥ ባሻገር የተቀለጣጠፈ ዘመናዊ አገልግሎት መስጠት የሚያስችላቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡

የከተማዋን ሀብት  በእቅድ ለተያዘለት ዓላማ

በፋይናንስ ቢሮ በተካሄደው የበጀት ሰሚ መርሃ ግብር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ፣ የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ፣ የትራንስፖርት ቢሮና መንገዶች ባለስልጣን የ2016 የበጀት ዕቅድ ቀርቦ ተገመገመ።

ሰው ተኮር ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር በጎ ፍቃደኝነት ለማህበራዊ መስተጋብር በሚል መሪ ቃል የስድስት አቅመ ደካማና አረጋውያን  ቤቶች ዕድሳት አስጀመረ። በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የፋይናንስ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ጣሌ  ቢሮው  በክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በተለያዩ ሰው ተኮር አገልግሎቶች እየሰራ እንደሚገንኝ ገልፀው የቤት ዕድሳት መርሃ ግብሩም የዚህ ተግባር  አካል መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር  በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የስድስት አቅመ ደካማና አረጋውያን  ቤቶችን  ለማደስ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይህ በጎ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረው፤ የቤቶቹን ግንባታም በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ለተጠቃሚዎቹ እንደሚስረክቡ ገልፀዋል፡፡ ቢሮው ባለፉት ዓመታት በኮልፌ ቀራንዮና በአራዳ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካማና አረጋውያን ቤቶች አድሶ ማስረከቡን  አቶ ዮሴፍ ጣሌ አስታውሰዋል።

Together Achieves More

Our Bureau Head
Bureau Head

Abdulkadir Redwan

Vice Head

Yoseph Tale

Vice Head

Girma Gidi

Get In Touch

Contact Details

Email Us

aa.cgfb@telecom.net.et

Phone Number

011-155-26-80

Office Address

Arada bulding piazza አራዳ ህንፃ ፒያሳ

Scroll to Top